Home Tech Talk TechTalk With Solomon S25 E10: ባለ 100 ቢሊዮን ዶላሩ ዓለም አቀፍ የጠፈር ምርምር ጣቢያ በ2031 ስፔስ ላይ ጋይቶ ወደ ውቅያኖስ ይሰምጣል

TechTalk With Solomon S25 E10: ባለ 100 ቢሊዮን ዶላሩ ዓለም አቀፍ የጠፈር ምርምር ጣቢያ በ2031 ስፔስ ላይ ጋይቶ ወደ ውቅያኖስ ይሰምጣል

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S25 E10: ባለ 100 ቢሊዮን ዶላሩ ዓለም አቀፍ የጠፈር ምርምር ጣቢያ በ2031 ስፔስ ላይ ጋይቶ ወደ ውቅያኖስ ይሰምጣል

ለመገንባት 10 ዓመትና ወጪውም 100 ቢሊዮን ዶላር የፈጀው አለም አቀፉ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (International Space Station – ISS) እኤአ በ2031 በስፔስ ላይ እያለ እንዲጋይ ተደርጎ ወደ ጥልቁ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ውስጥ እንዲሰምጥ እንደሚደረግ ያውቃሉ? ግን ለምን? ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!

You may also like

Leave a Comment