
“እኔ ኢትዮጵያን የምወድ ሮቦት ነኝ” I am a robot who loves Ethiopia said Sophia the robot in Amharic during her meeting with Ethiopian Prime minister Dr. Abiy Ahmed in his office. Abiy... Read more »

ቅንድቦቿ ሲንቀሳቀሱ፣ የዓይን ሽፋሽፍቷ ሲርገበገብ፣ በቀለም የተዋበው ከንፈሯ ለንግግር ሲንቀሳቀስ፣ ጥርሶቿ ገለጥ ሲሉ በእርግጥ ይህች ሴት ሰው ሠራሽ ናት? ያስብላል። ሶፊያ እምነት ታሳጣለች፤ ከራስ ጋር ታጣላለች። ጋዜጠኞች በእንግድነት ጋብዘዋታል፤ ዝናዋ በዓለም ናኝቷል፤... Read more »