Home Tech Talk TechTalk With Solomon S23 E8 [Part2] – 2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዋና ዋና እና ግሩም ክስተቶች

TechTalk With Solomon S23 E8 [Part2] – 2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዋና ዋና እና ግሩም ክስተቶች

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S23 E8 [Part2] – 2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዋና ዋና እና ግሩም ክስተቶች



በ2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፉ በርካታ አበይት ክስተቶች ተከናውነዋል። ከእነዚህ በርካታ ክስተቶች ውስጥ በዚህ የሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም በ3D ስለታተመ ቤት፣ ከርቭ ሆኖ ተመልሶ ፍላት መሆን ስለሚችል ቲቪ፣ ለየት ያለ ፕሮጀክተር፣ በ15 ደቂቃ ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪናን በፍጥነት ቻርጅ ማድረግ የሚችል ስቴሽን፣ AI እንደሰው ሰዕል የሚስልበት፣ ጽሁፍ የሚጽፍበት፣ እና ልክ እንደ ሰው የምትፈልጉትን መረጃ ለማግኘት የምታነጋግሩት፣ አጋዡ ሮቦት፣ ሹፌር አልባው የጭነት መኪና፣ ድሮን ለተዋጊ አውሮፕላን በበረራ ላይ እያለ ጋዝ የሚሞላበት፣ ማየት የተሳናቸው ወገኖች የሚያግዝ ቴክኖሎጂን ያስቃኘሁበት ዝግጅት እነሆ!

You may also like

Leave a Comment