Home Tech Talk TechTalk With Solomon S23 E7 [Part1] – 2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዋና ዋና እና ግሩም ክስተቶች

TechTalk With Solomon S23 E7 [Part1] – 2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዋና ዋና እና ግሩም ክስተቶች

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S23 E7 [Part1] – 2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዋና ዋና እና ግሩም ክስተቶች



በ2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፉ በርካታ አበይት ክስተቶች ተከናውነዋል። ከእነዚህ በርካታ ክስተቶች ውስጥ በመጀመሪያው ክፍል ፕሮግራም ስለ ኒኩለር ፊውዥን፣ ስለ ትዊተር ሽያጭ፣ ስለ ናሳው የጄምስ ዌብ ስፔስ ቴሌስኮፕ፣ በኤሌክትሪክ ሞተር ስለሚሰራው የመንገደኛ አውሮፕላን፣ ስለ ፓይለት አልባው የሚሌቴሪ ሄሊኮፕተር፣ በአለማችን ላይ ግዙፉ የኤሌክትሪክ የጭነት መኪና፣ ከመሬት ስል ያለን ነገር ሳንቆፍር እንድንቃኝ የሚያስችል ቴክኖሎጂ፣ እና በ2022 ከተመረቱ ላፕቶፖች ውስጥ እጅግ ግሩሙን ያስቃኘሁበት ፕሮግራም እነሆ!

You may also like

Leave a Comment