Home Tech Talk TechTalk With Solomon S22 E9 [Promo] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረሰባቸው መራቀቅ – ክፍል 1

TechTalk With Solomon S22 E9 [Promo] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረሰባቸው መራቀቅ – ክፍል 1

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S22 E9 [Promo] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረሰባቸው መራቀቅ – ክፍል 1

ዛሬ ላይ ስላለው የተራቀቀ የቴሌቪዥን እና የሚዲያ ቴክኖሎጂ ከመነጋገራችን በፊት እስኪ በታሪክ ትንሽ ወደኋላ ወሰድ ላድርጋችሁ እና መስኩ ስላለፈባቸው ሂደቶች ላስቃኛችሁ። በተጨማሪም አሁን ላይ እየመጡ ስላሉት እንደ ሆሎግራም፣ 3ዲ ቢልቦርድ፣ እና ኦግመንትድ ሪያሊትይ ሚዲያዎች ያሉ ጉዳዮችን በሁለት ክፍል የሚያስቃኘው የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም ባሁኑ አርብ ሐምሌ 29 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ አንዳያመልጣችሁ።

You may also like

Leave a Comment