Home Tech Talk TechTalk With Solomon S22 E9 [Part 1] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረሰባቸው መራቀቅ

TechTalk With Solomon S22 E9 [Part 1] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረሰባቸው መራቀቅ

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S22 E9 [Part 1] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረሰባቸው መራቀቅ

ዛሬ ላይ ስላለው የተራቀቀ የቴሌቪዥን እና የሚዲያ ቴክኖሎጂ ከመነጋገራችን በፊት እስኪ በታሪክ ትንሽ ወደኋላ ወሰድ ላድርጋችሁ እና መስኩ ስላለፈባቸው ሂደቶች ላስቃኛችሁ። በተጨማሪም አሁን ላይ እየመጡ ስላሉት እንደ ሆሎግራም፣ 3ዲ ቢልቦርድ፣ እና ኦግመንትድ ሪያሊትይ ሚዲያዎች ያሉ ጉዳዮችን በሁለት ክፍል የሚያስቃኘው የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!

You may also like

Leave a Comment