Home Tech Talk TechTalk With Solomon S22 E8 [Part 2] – አስገራሚው አጽናፈ ዓለም በናሳው የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ሲቃኝ

TechTalk With Solomon S22 E8 [Part 2] – አስገራሚው አጽናፈ ዓለም በናሳው የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ሲቃኝ

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S22 E8 [Part 2] – አስገራሚው አጽናፈ ዓለም በናሳው የጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ሲቃኝ



የሰው ልጅ በብዙ መራቀቅ ውስጥ አልፏል። ነገር ግን አሁንም አንድ ግዙፍ ጥያቄ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ አልተመለሰም፦ አጽናፈ ዓለም የምንለው ነገር እንዴት መጣ? መቼ ተጀመረ? ምን ያህል ግዙፍ ነው? መነሻ ጫፉስ የት ነው? በዚህ እጅግ ግዙፍ አጽናፈ ዓለም ውስጥ ብቻችንን ነን? አንዲት ነጥብ ያህል የማትሞላዋ መሬትስ ብቸኛዋ ህይወትን የያዘች ፕላኔት ናት? ምናልባትም ይሄንን እና ሌሎችን እጅግ በርካታ ጥያቄዎች ለመመለስ ሊያግዝ የሚችልና አስደናቂ የሰው ልጅ ፈጠራ የተንጸባረቀበት የስፔስ ምርምር ፈጠራ ውጤት የሆነው ጄምስ ዌብ ቴሌስኮፕ ሰሞኑን ከዚህ በፊት ታይተው ያልታወቁ እና ከኛ በቢሊዮን ዓመታት ርቀው ያሉ አስገራሚ የአጽናፈ ዓለም ምስሎችን በማንሳት ሰፊ ትኩረት ተሰጥቶታል።

ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ያዘጋጀሁት ክፍል 2 ፕሮግራም እነሆ!

You may also like

Leave a Comment