Home Tech Talk TechTalk With Solomon S22 E3 – የክሪፕቶከረንሲ ጉዳይ፣ በዓለምና በኢትዮጵያ ስለሚካሄዱ ማጭበርበሮች እና የብሄራዊ ባንኩ መግለጫ

TechTalk With Solomon S22 E3 – የክሪፕቶከረንሲ ጉዳይ፣ በዓለምና በኢትዮጵያ ስለሚካሄዱ ማጭበርበሮች እና የብሄራዊ ባንኩ መግለጫ

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S22 E3 – የክሪፕቶከረንሲ ጉዳይ፣ በዓለምና በኢትዮጵያ ስለሚካሄዱ ማጭበርበሮች እና የብሄራዊ ባንኩ መግለጫ



ክሪፕቶከረንሲ እና የሚሰራበት ቴክኖሎጂ ማለትም ብሎክቼይን በአለም ኢኮኖሚ ላይ ወሳኝ እየሆኑ መጥተዋል። Digital assets የምንላቸው በ2021 መጨረሻ ላይ $3 trillion ማርኬት ካፒታላይዜሽን ላይ በመድረስ ከፍተኛ ሪከርድ አሰመዝግበዋል። ባንጻሩ የክሪፕቶ ዋጋ እጅግ በጣም የቀያየራል። ለምሳሌ የክሪፕቶዎች ቁንጮ የሆነው ቢትኮይን ነገ ላይ 100 ሺህ ዶላር ወይንም ደግሞ 100 ዶላር ሊገባም ይችላል።

ስለ ክሪፕቶከረንሲ፣ የክሪፕቶ ማጭበርበሮች፣ በኢትዮጵያም Bitclub Network በሚባል ቡድን እየተካሄደ ስለነበረ የማጭበርበር ወንጀል፣ ይህን የወንጀለኛ ቡድን ወክላ ተቀማጭነቷን ደቡብ አፍሪካ አድርጋ ስትንቀሳቀስ ስለነበረችው ሃና ፒንድዛ አሁን ደሞ ራሷን ሃና ለምጂ ብላ ሰለምትጠራ ኢትዮጵያዊት፣ እንዲሁም ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ስለተለቀቀው መግለጫ ያቀረብኩት ፕሮግራም እነሆ

You may also like

Leave a Comment