Home Tech Talk TechTalk With Solomon S22 E13 – የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም አዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች

TechTalk With Solomon S22 E13 – የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም አዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S22 E13 – የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም አዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች



በዚህ የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ዝግጅት ላይ የማቀርብላችሁ የተለያዩ ወቅታዊና አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜናዎችን ይሆናል። አዲስ ስለሚለቀቀው አይፎን 14፣ ስለ ሶላር ፓወር እና ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ስለሚገኝ የሶላር ሃይዌይ፣ አስገራሚ ስለሆነው አዲስ አይነት የተዋጊ ጀት አብራሪዎች ሄልሜት፣ ራሻና ቻይና በጥምረት ይፋ ስላረጉት የጨረቃ ላይ የምርምር ጣቢያ ግንባታ፣ በጨረቃ ላይ ውሃ እንዳለ ማወቅ የሚረዳ ፈጠራ ስላከናወነው ኢትዮጵያዊ የናሳ ሳይንቲስት፣ ከወደሳውዲ እና ዱባይ ስለተሰሙ አስገራሚ የወደፊት ከተሞች ዲዛይን ይሆናል፣ እነሆ!

You may also like

Leave a Comment