Home Tech Talk TechTalk With Solomon S21 Ep6: የከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው

TechTalk With Solomon S21 Ep6: የከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S21 Ep6: የከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው



53% ያህሉ ያለማችን ህዝብ በከተማ ውስጥ ይኖራል። የከተሜው ቁጥር በያመቱ በ70 ሚሊዮን ሰው እየጨመረ ይገኛል። ዛሬ ላይ 301 ከተሞች ያለማችንን 50% ያህሉን GDP ያበረክታሉ፤ ይሄ ቁጥር ደግሞ በ2025 ወደ 66% ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል። ከከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው በተያያዘ ያቀረብኩት ፕሮግራም እነሆ!

You may also like

Leave a Comment