Home Tech Talk TechTalk With Solomon S21 Ep12: [Promo] Russia to Sell Oil with Bitcoin, 3D Printed Homes in Africa

TechTalk With Solomon S21 Ep12: [Promo] Russia to Sell Oil with Bitcoin, 3D Printed Homes in Africa

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S21 Ep12: [Promo] Russia to Sell Oil with Bitcoin, 3D Printed Homes in Africa

ሩሲያ ነዳጇን ለወዳጅ አገራት በቢትኮይን ለመሸጥ መፈለጓ፣ ከጋዝ መወደድና የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ከሚወጡ ህጎች የተነሳ የኤሌክትሪክ መኪኖች ተፈላጊነት መጨመር፣ በአፍሪካ በ3D ህትመት የሚገነቡ ቤቶች ስለመጀመራቸውና ኢትዮ ቴሌኮም WTTx የተሰኘ አዲስ አይነት የቤት ውስጥ ዋየርለስ ኢንተርኔት አገልግሎት ስለመጀመሩ የሚያስቃኝ ፕሮግራም አርብ መጋቢት 23 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ብቻ።

You may also like

Leave a Comment