Home Tech Talk TechTalk With Solomon S19 Ep9 [Promo]: ነዳጅ እንዴት ይፈጠራል፣ እንዴት ይገኛል፣ ከጥልቅ መሬትና የውቅያኖስ ምርድ ስር እንዴት ይወጣል?

TechTalk With Solomon S19 Ep9 [Promo]: ነዳጅ እንዴት ይፈጠራል፣ እንዴት ይገኛል፣ ከጥልቅ መሬትና የውቅያኖስ ምርድ ስር እንዴት ይወጣል?

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S19 Ep9 [Promo]: ነዳጅ እንዴት ይፈጠራል፣ እንዴት ይገኛል፣ ከጥልቅ መሬትና የውቅያኖስ ምርድ ስር እንዴት ይወጣል?

ነዳጅ አስገራሚ የየተፈጥሮ ስጦታ ነው ይህ ወሳኝ የዘመናችን የሃብት እና የሃይል ምንጭ እንዴት ይፈጠራል፣ እንዴት ይገኛል፣ ከጥልቅ መሬትና የውቅያኖስ ምርድ ስር እንዴት ይወጣል? ስለነዚህ ጉዳይ ያዘጋጀሁት ፕሮግራም አርብ ሚያዚያ 15 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!

You may also like

Leave a Comment