Home Tech Talk TechTalk With Solomon S19 Ep8: የSuez Canal ጉዳይ፤ የኢላን መስክ የማርስ ጉዞ ህልም

TechTalk With Solomon S19 Ep8: የSuez Canal ጉዳይ፤ የኢላን መስክ የማርስ ጉዞ ህልም

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S19 Ep8: የSuez Canal ጉዳይ፤ የኢላን መስክ የማርስ ጉዞ ህልም



Suez Canal አስገራሚ ከሆኑ የሰው ልጅ የኢንጂነሪንግ ክህሎቶች አንዱ ነው። ከዚሁ የሰውሰራሽ የመርከቦች መተላለፊያ ጋር በተያያዘ አንድ ግዙፍ የንግድ መርከብ የጎንዮሽ ተቀርቅሮ ሰሞኑን አንድ የዜና መስህብ ሆኖ ነበር። ኢላን መስክ የማርስ ጉዞ ህልሙን ለማሳካት የማያደርገው ነገር የለም ሰሞኑንም ወደማርስ ለመሄድ የሚያግዝን ሮኬት በተደጋጋሚ እየሞከረ ይገኛል። ስለነዚህ ጉዳዮች ያዘጋጀሁት ፕሮግራም እነሆ!

You may also like

Leave a Comment