Home Tech Talk TechTalk With Solomon S19 Ep7: በሳይንስ የታገዘ ዝናብን የማዝነብ ሂደት ምንድነው? መቼ ተጀመረ? ምን ጥቅሞችንስ ያበረክታል?

TechTalk With Solomon S19 Ep7: በሳይንስ የታገዘ ዝናብን የማዝነብ ሂደት ምንድነው? መቼ ተጀመረ? ምን ጥቅሞችንስ ያበረክታል?

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S19 Ep7: በሳይንስ የታገዘ ዝናብን የማዝነብ ሂደት ምንድነው? መቼ ተጀመረ? ምን ጥቅሞችንስ ያበረክታል?

ሳይንስ እና ቴክኖሎጂን በመጠቀም በተፈጥሮ በአየር ላይ የተከማቸ ዳመናን ወደዝናብ ቀይሮ ማዝነብን በተመለከተ በሳይንሳዊ አጠራሩ ክላውድ ሲዲንግ ስለሚባለው አሰራር አቀርብላችኋለሁ። በተለይም ኢትዮጵያ በዚህ ሂደት ውስጥ እየተሳተፈች መሆኗ ከተገለጸ በኋላ በርካቶች መልዕክት ልካችሁልኝ በጉዳዩ ላይ ሳይንሳዊ እና ቴክኖሎጂያዊ ማብራሪያ እንድሰጥ ጠይቃችሁኛል። ሙሉ ፕሮግራሙ እነሆ!

You may also like

Leave a Comment