Home Tech Talk TechTalk With Solomon S19 Ep6 [Promo]: የጦር ጀቶች በጣም አጭር መንደርደሪያ ካለው የጦር መርከብ ላይ እንዴት ይነሳሉ እንዴትስ ያርፋሉ?

TechTalk With Solomon S19 Ep6 [Promo]: የጦር ጀቶች በጣም አጭር መንደርደሪያ ካለው የጦር መርከብ ላይ እንዴት ይነሳሉ እንዴትስ ያርፋሉ?

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S19 Ep6 [Promo]: የጦር ጀቶች በጣም አጭር መንደርደሪያ ካለው የጦር መርከብ ላይ እንዴት ይነሳሉ እንዴትስ ያርፋሉ?

የምናውቀው አይነት የአውሮፕላን የመብረር እና የማረፍ ሂደት ከ1800 ሜትር እስከ 2400 ሜትር ርዝመት ያለው መንደርደሪያ ያስፈልገዋል። ታዲያ የጦር አውሮፕላኖች የፊዚክስ ህግን የሚጥስ በሚመስል አሰራር 100 ወይንም 150 ሜትር በማይበልጥ አጭር መንደርደሪያ ካላቸው የጦር መርከቦች ላይ እንዴት ይበራሉ እንዴትስ በዚህ አጭር ማረፊያ ላይ ከፍጥነታቸው ቀዝቅዘው መቆም ይችላሉ? አርብ መጋቢት 24 ከምሽቱ 2:30 ቆይታ በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!

You may also like

Leave a Comment