Home Tech Talk TechTalk With Solomon S19 Ep4 [Part2]: የቻይና በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ መራቀቅ እና ስጋቱ – The Race to AI Superpower

TechTalk With Solomon S19 Ep4 [Part2]: የቻይና በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ መራቀቅ እና ስጋቱ – The Race to AI Superpower

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S19 Ep4 [Part2]: የቻይና በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ መራቀቅ እና ስጋቱ – The Race to AI Superpower

ቻይና በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ በመታገዝ የሰዎችን የህይወት ዘይቤ የሚቆጣጠርና Social Score System የሚባል አሰራር ቻይናውያን እንደሚሰጣቸው የደረጃ ምደባ ልክ ምን ያህል ልጅ መውለድ እንደሚፈቀድላቸው፣ ምን አይነት ጥሩ ስራ ማግኝት እንደሚችሉ፣ በነጻነት ወደውጪ ሃገር መጓዝ እንደሚችሉ፣ ከምን አይነት የፍቅር አጋር ጋር መቆራኘት እንደሚችሉ እና ሌሎችንም ውሳኔዎች ማስተላልፈ ጀምራለች። ጥቅሙና መዘዙ ምን ይሆን?

You may also like

Leave a Comment