Home Tech Talk TechTalk With Solomon S18 Ep7: ስለ እነዚህ ገራሚ ማሽኖች ያውቃሉ?

TechTalk With Solomon S18 Ep7: ስለ እነዚህ ገራሚ ማሽኖች ያውቃሉ?

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S18 Ep7: ስለ እነዚህ ገራሚ ማሽኖች ያውቃሉ?



በዚህ ፕሮግራም ላይ የማቀርብላችሁ ስለነዚህ የተለያዩ አስገራሚ ማሽኖች ይሆናል። የመሬት ውስጥ መንገድ ቦርቧሪው፣ ድልድይ ዘርጊው፣ የመኪና ቀርጣፊው፣ የጡብ መንገድ አንጣፊው፣ ሃዲድ ዘርጊው፣ ሮቦቲክ ዛፍ ቆራጩ፣ የዛፍ ንቅለ ተካዩ፣ በአስፋልት እና በሃዲድ የሚሄደው፣ ሮቦቲክ የመጋዘን እቃ አንቀሳቃሹ፣ አሮጌ ህንጻ አፍራሹ፣ አዲስ መርከብ ወደ ውሃ ከታቹ ማሽን እና ስለተንቀሳቃሹ ግሮሰሪ ይሆናል።

On this episode, I will present to you about these amazing machines: tunnel boring machine, bridge laying machine, car shredder, brick laying machine, railway laying machine, robotic tree cutter, tree transplantation machine, hybrid truck that can drive on a railway, the moving shop, robotic warehouse mover, building demolisher and new ship launching machine. @TechTalkWithSolomon ​

You may also like

Leave a Comment