Home Tech Talk TechTalk With Solomon S17 Ep4: በኮሮናቫይረስ ዙሪያ ቆይታ ከፕሮፌሰር ሰናይት ፍሰሃ ጋር (ክፍል 2) – S17

TechTalk With Solomon S17 Ep4: በኮሮናቫይረስ ዙሪያ ቆይታ ከፕሮፌሰር ሰናይት ፍሰሃ ጋር (ክፍል 2) – S17

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S17 Ep4: በኮሮናቫይረስ ዙሪያ ቆይታ ከፕሮፌሰር ሰናይት ፍሰሃ ጋር (ክፍል 2) – S17



ፕሮፌሰር ሰናይት ፍሰሃ ጋር ዓለም ዓቀፍ እውቅና ያተረፈች የስነ ተዋልዶ ጤና እና መብት መሪ ነች። የተማረችው የጤና እና የህግ ትምህርትም ይህን ስራዋን በስኬት ለማከናወን ረድቷታል። ፕሮፌሰር ሰናይት በአሁኑ ሰዓት የዓለም አቀፉ የጤና ተቋም (WHO) ዳይሬክተር ጄኔራል ዋና አማካሪነት፣ እንዲሁም በBuffet Foundation የዓለም አቀፍ ፕሮግራሞች ዳይሬክተርነት እያገለገለች ትገኛለች። በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ላይ በተከሰተው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ ከፕሮፌሰር ሰናይት ጋር ያደረኩት ሁለተኛ ክፍል ቆይታ እነሆ::

You may also like

Leave a Comment