Home Tech Talk TechTalk With Solomon S22 E13 [Promo] – የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም ከአዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች ጋር አርብ

TechTalk With Solomon S22 E13 [Promo] – የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም ከአዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች ጋር አርብ

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S22 E13 [Promo] – የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም ከአዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች ጋር አርብ



በዚህ የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ዝግጅት ላይ የማቀርብላችሁ የተለያዩ ወቅታዊና አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜናዎችን ይሆናል። አዲስ ስለሚለቀቀው አይፎን 14፣ ስለ ሶላር ፓወር እና ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ስለሚገኝ የሶላር ሃይዌይ፣ አስገራሚ ስለሆነው አዲስ አይነት የተዋጊ ጀት አብራሪዎች ሄልሜት፣ ራሻና ቻይና በጥምረት ይፋ ስላረጉት የጨረቃ ላይ የምርምር ጣቢያ ግንባታ፣ በጨረቃ ላይ ውሃ እንዳለ ማወቅ የሚረዳ ፈጠራ ስላከናወነው ኢትዮጵያዊ የናሳ ሳይንቲስት፣ ከወደሳውዲ እና ዱባይ ስለተሰሙ አስገራሚ የወደፊት ከተሞች ዲዛይን አስቃኛችኋለሁ፤ ባሁኑ አርብ ነሐሴ 27 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ አንዳያመልጣችሁ።

You may also like

Leave a Comment