Home Tech Talk ጨረሮች ምንድናቸው? ከጤና ጋር ያላቸውስ ግንኙነት? ለምን የኮሮና ቫይረስ ቴስቲንግ ፈጣን አልሆነም? ኤሮሶል ምንድነው? ፈውሱስ? የባህል መድሃኒትስ? S17

ጨረሮች ምንድናቸው? ከጤና ጋር ያላቸውስ ግንኙነት? ለምን የኮሮና ቫይረስ ቴስቲንግ ፈጣን አልሆነም? ኤሮሶል ምንድነው? ፈውሱስ? የባህል መድሃኒትስ? S17

by EthiopianSoftware

ጨረሮች ምንድናቸው? ከጤና ጋር ያላቸውስ ግንኙነት? ለምን የኮሮና ቫይረስ ቴስቲንግ ፈጣን አልሆነም? ኤሮሶል ምንድነው? ፈውሱስ? የባህል መድሃኒትስ? S17



የተለያዩ አይነት ጨረሮች ምንድናቸው? ከጤና ጋር ያላቸውስ ግንኙነት? በርካታ ቁጥር ያለው የኮሮና ቫይረስ ቴስቲንግ ለምን አስቸጋሪ ሆነ? የantibody testing ነገርስ? ኤሮሶል ምንድነው? በአሁን ሰዓት በተወሰነ መልኩም ቢሆን የኮሮና ቫይረስ መፈወሻ መድሃኒት አለ? የባህል ህክምናስ ምን አስተዋጾ ያበረክት ይሆን? በእነዚህ እና በርካታ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ከሁለት ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ጋር በተከታታይ ሶስት ክፍሎች ያደረኩት ጭውውት የመጨረሻው ክፍል እነሆ

ዶክተር ጆቴ ታፈሰ ቡልቻ ጄኔቲክ ህክምና ተመራማሪ ሲሆን ዶክተር ብርሃኑ ታፈሰ ቡልቻ ደግሞ በናሳ የህዋ ተመራማሪ ነው። ይህንን ችግር ለመፍታት ሳይንሱም ቴክኖሎጂውም በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ በሁለቱም ዘርፎች የተሰማሩ ባለሞያዎች ሞያዊ መደጋገፍ በማድረግ መፍትሄ ለማምጣት እየሰሩ እንደመሆናቸው እነዚህ ወንድማማቾች በርካታ ሳይንሳዊ እና ቴክኖሎጂያዊ መሰረት ያላቸውን ጉዳዮች ያጫውቱናል።

You may also like

Leave a Comment