Home Tech Talk TechTalk With Solomon S18 Ep8: ይህ የውሃ ላይ ተንቀሳቃሽ ከተማ የሚገነባው እንዴት ነው?

TechTalk With Solomon S18 Ep8: ይህ የውሃ ላይ ተንቀሳቃሽ ከተማ የሚገነባው እንዴት ነው?

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S18 Ep8: ይህ የውሃ ላይ ተንቀሳቃሽ ከተማ የሚገነባው እንዴት ነው?



9 ሺህ ህዝብ፣ ባለ 2759 ክፍል ሆቴል፣ ትላልቅ መናፈሻዎች፣ 15 ሬስቶራንቶች፣ የቅርጫት ኳስ መጫወቻ፣ ሚኒ ጎልፍ መጫወቻ፣ አይስ ስኬቲንክ፣ ፊልም ቤት፣ ሰፊ የዋና ስፍራ፣ የኮንሰርት አዳራሽ፣ ሾፒንግ ሞል። ስለምን የማወራ ይመስላችኋል? ስለ አንድ ትንሽ ከተማ? አይደለም የማወራው ስለ ክሩዝ መርከብ ነው። ለመሆኑ ይህ ተንቀሳቃሽ ከተማ እንዴት ነው የሚገነባው? እነሆ!

9,000 people, hotel with 2,759 rooms, big gardens, 15 restaurants, basketball court, mini golf, ice skating, a movie theater, large swimming pools, concert hall and shopping centers. What do you think I am talking about? A small town? No, a cruise ship. How is this gigantic moving city is built? Here is how!

You may also like

Leave a Comment