Home Tech Talk Quantum የወደፊቱ ኮምፒውተር – ቆይታ በIBM የQuantum Education Lead ከሆነው አብርሃም አስፋው ጋር! [Promo: ሰኔ 5 ከምሽቱ 2:30]

Quantum የወደፊቱ ኮምፒውተር – ቆይታ በIBM የQuantum Education Lead ከሆነው አብርሃም አስፋው ጋር! [Promo: ሰኔ 5 ከምሽቱ 2:30]

by EthiopianSoftware

Quantum የወደፊቱ ኮምፒውተር – ቆይታ በIBM የQuantum Education Lead ከሆነው አብርሃም አስፋው ጋር! [Promo: ሰኔ 5 ከምሽቱ 2:30]



ከስልሳ ዓመታት በፊት ከነበረው አንድን ቤት ከሚያክል ግዙፍና እጅግ ቀርፋፋ፣ ነገር ግን በሚሊዮን ዶላር ከሚያስወጣ የመጀመሪያው “ENIAC” የተሰኘ ኮምፒውተር ተነስተን ዛሬ ላይ በአመርቂ ሁኔታ በሙከራ ላይ አስካለው የኳንተውም ኮምፒውተር ድረስ ያለው የዘመናዊ ኮምፒውተር ታሪክ አስገራሚ የለውጥ ጉዞን አርድጓል። ለመሆኑ ኳንተም ኮምፒውተር ምንድነው? እንዴት ይሰራል? ጥቅሙስ ምንድነው? ለምንስ ይህ አዲስ አይነት ኮምፒውተር አስገራሚ ሆነ? በእነዚህ እና ሌሎችም ርእሶች ላይ ከኔ ጋር ለመጫወት በመስኩ ከተሰማራ እንግዳ ጋር ቆየታ ይኖረኛል።

እንግዳዬ አብረሃም አሰፋ ይባላል። አብርሃም አሰፋ በአሁን ሰዓት በIBM ኩባንያ የQuantum computing team ውስጥ የquantum education lead በመሆን እያገለገለ ይገኛል። የዶክትሬት ዲግሪውን ከPrinceton University በexperimental quantum computation ሊያጠናቅቅም ሳምንታት ብቻ ይቀሩታል።

ጭውውታችን ሰኔ 5 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!

You may also like

Leave a Comment