Home Amharic Watch S7 Ep.8 Pt.2 – Technology & People with Disabilities -TechTalk With Solomon

Watch S7 Ep.8 Pt.2 – Technology & People with Disabilities -TechTalk With Solomon

by Ethiopian Software

Watch S7 Ep.8 Pt.2 – Technology & People with Disabilities -TechTalk With Solomon



እንደ ዓለም አቀፉ የጤና ተቋም WHO የጥናት ውጤት ከሆነ 15% ያህሉ የዓለማችን ህዝብ የተለያየ እይነት የአካል ጉዳተኞች ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ከ2 እስከ 4% ያህሉ ከበድ ያለ የሚባል የአካል ጉዳተኞች ናቸው። ይሄ ብዙ ቁጥር ነው፣ ነገር ግን ቴክኖሎጂ ምን ያህል ለዚህ ትልቅ መጠን ያለው የዓለማችን ማህበረሰብ አስተዋጾ እያደረገ ነው?
በሁለት ክፍል በማቀርበው ግሩም ፕሮግራም የአካል ጉዳተኞችን የሚያግዙ 12 ድንቅ ቴክኖሎጂዎችን የማስቃኝ ሲሆን እንዲሁም፣ መናገር የማይችለውና ሙሉ በሙሉ ፓራላይዝድ የሆነው እንግሊዛዊው ሳይንቲስት ስቲፈን ሃውኪን በሚያስደንቅ የመግባቢያ ቴክኖሎጂ እንዴት ከሰው ጋር እንደሚነጋገርና የዕለት ተዕለት ስራውን እንዴት እንደሚሰራ አስቃኛችኋለሁ።
በተጨማሪም አለም አቀፍ እውቅና ካለው የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ማየትም መስማትም የተሳናት ሆና እያለች የህግ ዲግሪዋን በመቀበል በትምህርት ቤቱ ታሪክ የመጀመሪያዋ ስለሆነችው ሃበን ግርማ ስለተሰኘች ኤርትራዊ-አሜሪካዊት ወጣትና እንዴት ህልሟ ከቴክኖሎጂ ፈጠራ የተነሳ እውን ሊሆን እንደቻለ አስቃኛችኋለሁ። ተማሩበት፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!

According to World Health Organization (WHO), 15% of the world population suffers some sort of disability, and 2-4% of them have severe form of disability. How is technology helping make the lives of this big part of the population a little easier?

In a two part episodes, I will present to you 12 amazing technological innovations that help the disabled, and also tell you how the fully disabled British Scientist Stephen Hawking communicates and perform his work by using an amazing communication system.
I will also tell you about Haben Girma, the first student in Harvard University’s history to graduate from the law school while she is blind and deaf. I will tell you how technology is helping her achieve fulfill her dreams. Learn & share with others!
Watch Ethiopian tech show TechTalk With Solomon. Share and comment this video.

You may also like

Leave a Comment