Home Tech Talk ዕይታዬ – ከዚህ ቫይረስ የተነሳ ስልጣኔያችን ሁሉ በዜሮ የተባዛ እንዲሁም ዓለማችን ከኮቪድ19 በፊት ገነት እንደነበረች ተደርጎ ይታሰባል። ይህ ልክ ነው?

ዕይታዬ – ከዚህ ቫይረስ የተነሳ ስልጣኔያችን ሁሉ በዜሮ የተባዛ እንዲሁም ዓለማችን ከኮቪድ19 በፊት ገነት እንደነበረች ተደርጎ ይታሰባል። ይህ ልክ ነው?

by EthiopianSoftware

ዕይታዬ – ከዚህ ቫይረስ የተነሳ ስልጣኔያችን ሁሉ በዜሮ የተባዛ እንዲሁም ዓለማችን ከኮቪድ19 በፊት ገነት እንደነበረች ተደርጎ ይታሰባል። ይህ ልክ ነው?



ይህ ስውር ቫይረስ ከፈጠረው ጭንቀት የተነሳ የሰው ልጅ ስልጣኔ ሁሉ በዜሮ የተባዛ እስኪመስል ብዙዎችን ግራ አጋብቷል። እንዲሁም የኮሮናቫይረስ በሽታን ከእግዜር ቁጣ ጋር ብቻ ማያያዝ አሊያም ደግሞ ዓለማችን ከኮቪድ19 በፊት ገነት እንደነበረች አድርጎ ማሰቡም ይስተዋላል።

ነገር ግን የዓለምን ኢኮኖሚ ስላልገቱ እና ሰበር ዜና ስላልተሰራላቸው እንጂ በየቀኑ በካንሰር፣ በስኳር፣ በልብ በሽታ፣ በኩላሊት ህመም እና በረሃብ ብቻ ከ80ሺህ ሰው በላይ እንደሚሞቱ ያውቃሉ? ይህ ማለት በሶስት ወራት ውስጥ እነዚህ መንስኤዎች በሶስት ወር ውስጥ ከ7.2 ሚሊዮን በላይ ሰው ገድለዋል ማለት ነው። ይህ ቁጥር ኮሮናቫይረስ በ3 ወር ውስጥ ከገደላቸው 225 ሺህ በላይ ሰዎች ጋር ሲነጻጸር በእጅጉ ይበልጣል።

You may also like

Leave a Comment