Home Tech Talk አከራካሪው የGMO ጉዳይ [ክፍል 1] – GMO ምንድነው? ጥቅም አለው ወይ? ጉዳትስ? ቆይታ በሙያው ላይ ከተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶች ጋር – S17

አከራካሪው የGMO ጉዳይ [ክፍል 1] – GMO ምንድነው? ጥቅም አለው ወይ? ጉዳትስ? ቆይታ በሙያው ላይ ከተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶች ጋር – S17

by EthiopianSoftware

አከራካሪው የGMO ጉዳይ [ክፍል 1] – GMO ምንድነው? ጥቅም አለው ወይ? ጉዳትስ? ቆይታ በሙያው ላይ ከተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶች ጋር – S17



በእርግጥ GMO ምንድነው? ጥቅም አለው ወይ? ጉዳትስ?
የምግብ ዋስትናቸው አነስተኛ ለሆኑ አገራት የሚሰተው ፋይዳ አለ ወይ? ተጓዳኝ መዘዝስ ይኖረው ይሆን?
በእነዚህ እና ሌሎችም ወሳኝ ርእሶች ላይ በሁለት ክፍል ፕሮግራም ከኔ ጋር ለመጫወት በመስኩ ከተሰማሩ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ሳይንቲስቶች ጋር ካደረኩት ሰፋ ያለ ጭውውት የመጀመሪያው ክፍል እነሆ።

እንግዶቼ ዶክተር ቡሎ ማሞ እና ዶክተር ዳዊት ግርማ ይባላሉ።

Dr. Dawit is a postdoctoral researcher Bremen University, Germany. His current research focus molecular genetics around fertilization process in plants to generate plants from three parents (triparentals; two fathers and one mother). He received his PhD in plant genetics from Giessen University, Germany. He also received his master’s degree plant biotechnology from Hannover University, Germany and Bachelor Degree in plant sciences from Alemaya University.

Dr. Bullo is a postdoctoral scholar in the Department of Plant Pathology at the University of California at Davis. His current research focus is mainly the genetics of disease resistance in lettuce. He received his doctorate in genetics of disease resistance in barley from the University of Minnesota-Twin Cities. He obtained his master of science degree in Plant Biotechnology from Wageningen University, and a B.Sc. from Alemaya University.

You may also like

Leave a Comment