Home Tech Talk ቫይረስ ምንድነው? ኮሮናቫይረስ ከየት መጣ? እጃችንን በሳሙና ለ20 ሰከንድ መታጠብ ለምን አስፈለገን? የውዱ ቬንቲሌተር ጉዳይስ? ክፍል 1 – S17

ቫይረስ ምንድነው? ኮሮናቫይረስ ከየት መጣ? እጃችንን በሳሙና ለ20 ሰከንድ መታጠብ ለምን አስፈለገን? የውዱ ቬንቲሌተር ጉዳይስ? ክፍል 1 – S17

by EthiopianSoftware

ቫይረስ ምንድነው? ኮሮናቫይረስ ከየት መጣ? እጃችንን በሳሙና ለ20 ሰከንድ መታጠብ ለምን አስፈለገን? የውዱ ቬንቲሌተር ጉዳይስ? ክፍል 1 – S17



በእርግጥ 5G ለኮሮናቫይረስ ተጠያቂ ነው? ይህ ቫይረስ ከየት መጣ? በሳሙና ለ20 ሰከንድ መታጠብ ለምን አስፈለገን? በሽታው ክትባት ይገኝለት ይሆን? የማዳኛ መድሃኒትስ? የባህል ህክምናስ መፍትሄ ይሆናል? በእነዚህ እና በርካታ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ከሁለት ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች ጋር በተከታታይ ሶስት ክፍሎች ካደረኩት ጭውውት የመጀመሪያው ክፍል እነሆ

ዶክተር ጆቴ ታፈሰ ቡልቻ የዘረመል ህክምና ተመራማሪ ሲሆን ዶክተር ብርሃኑ ታፈሰ ቡልቻ ደግሞ በናሳ የህዋ ተመራማሪ ነው። ይህንን ችግር ለመፍታት ሳይንሱም ቴክኖሎጂውም በጣም አስፈላጊ ስለሆኑ በሁለቱም ዘርፎች የተሰማሩ ባለሞያዎች ሞያዊ መደጋገፍ በማድረግ መፍትሄ ለማምጣት እየሰሩ እንደመሆናቸው እነዚህ ወንድማማቾች በርካታ ሳይንሳዊ እና ቴክኖሎጂያዊ መሰረት ያላቸውን ጉዳዮች ያጫውቱናል።

You may also like

Leave a Comment