Home Amharic Watch TechTalk with Solomon S13 Ep1 – የረጲ ከቆሻሻ የሚገኝ የኃይል ማመንጫ፣ አዲሱ ጋላክሲ S9፣ በሰው ሰራሽ ክህሎት የታገዙ ገዳይ ድሮኖች

Watch TechTalk with Solomon S13 Ep1 – የረጲ ከቆሻሻ የሚገኝ የኃይል ማመንጫ፣ አዲሱ ጋላክሲ S9፣ በሰው ሰራሽ ክህሎት የታገዙ ገዳይ ድሮኖች

by Ethiopian Software

Watch TechTalk with Solomon S13 Ep1 – የረጲ ከቆሻሻ የሚገኝ የኃይል ማመንጫ፣ አዲሱ ጋላክሲ S9፣ በሰው ሰራሽ ክህሎት የታገዙ ገዳይ ድሮኖች

ታዳሽ ኃይል፣ የረጲ ከቆሻሻ የሚገኝ የኃይል ማመንጫ፣ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር በሰው ሰራሽ ክህሎት የታገዙ ገዳይ ድሮኖች ሊሰራ መሆኑ፣ የፌስቡክ የግለሰቦች መረጃ ያለአግባብ ለፓለቲካ ዘመቻ መጠቀሚያ መሆንና ያመጣው መዘዝ፣ አዲሱ ጋላክሲ S9፣ እና ሌሎችም ለዛሬ የምዳሣቸው ይሆናሉ በዚህ የTechTalk With Solomon ምዕራፍ 13 የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ የማስቃኛችሁ ርዕሶች ናቸው። Renewable energy and Reppie waste-to-energy project, US Military drones will now use AI to decide who to kill, Facebook data privacy breach and the wave of protective measures by other tech companies, Galaxy S9 quick review, and others are the topics I will cover on this TechTalk With Solomon’s New Season 13 premiere.
Watch Ethiopian tech show TechTalk With Solomon. Share and comment this video.

You may also like

Leave a Comment