Watch S8 Ep.5 – Weather Prediction Technology – TechTalk With Solomon
Have you ever wondered how the weather is predicted and the science and technology behind it? We can’t control mother nature but at least prepare to minimize the damage. Deadly tornadoes, tsunamis, hurricanes, El Nino, and drought are all natural weather conditions that surpass human civilization. I will also talk about some amazing weather facts including the recent “fish rain” incident in Dire Dawa.
ለመሆኑ እንዴት ነው የአየር ትንበያ “ኦልሞስት” ትክክለኛ በሆነ ሁኔታ መከናወን የሚችለው፣ ከዚህ ጀርባ ያለውስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምንድነው? መቼም የሚመጣውን አደጋ በመጠኑም ቢሆን መከላከል ይቻል እንደሆነ ነው እንጂ፣ ተፈጥሮ መቼም ቢሆን ከሰዎች ስልጣኔ አልፎ የበላይነቱን እንደያዘ ይገኛል። ለዚህ ምስክር የሚሆኑት በከፍተኛ ደረጃ ጥፋት የሚያደሱ ሱናሚዎችን፣ ሄሪኬኖችን፣ ኤል ኒኖ እና እጅግ አጥፊ የሆኑ ቶርኔዶ አውሎ ነፋሶችንና፣ የድርቅ ሁኔታዎችን ማየት በቂ ነው። ከዚሁ ጋርም አያይዘን ከጥቂት ግዚያት በፊት ድሬዳዋ የወረደውን የአሳ ዝናብ ጨምሮ አንዳንድ አስገራሚ ከአየር ጋር የተያያዙ እውነታዎችንም እናያለን።
Watch Ethiopian tech show TechTalk With Solomon. Share and comment this video.
2 comments
ሰለሞን አማርኛ አጠቃቀምህ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥልበት፧
Global Positioning System
navigation system that provides location and time information in all weather conditions system