Watch S7 Ep.6 – History of the Internet & How it Works -TechTalk With Solomon
ይህን ሾዌን አሁን ከየትኛውም ያለም ክፍል ሆናችሁ በያላችሁበት በዩቲዩብ ማየት የቻላችሁት ከኢንተርኔት የተነሳ ነው! ነገር ግን ላፍታ ቆም ብላችሁ ይህ አስደናቂ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ እንዴ እንደሚሰራ፣ ዛሬ ደግሞ ዓለምን ሁሉ በመገናኛ መረቡ ጠላልፎ 3.2 ቢሊየን ያህል ህዝብን (በመላው ዓለም ከ2 ሰው 1ሰው) እንዴት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ አስባችሁ ታውቃላችሁ? በዚህ ፕሮግራሜ ይህንኑ አስቃኛችኋለሁ። በተጨማሪም 12 ከኢንተርኔት ጋር የተያያዙ አስገራሚ ታሪካዊ ሁኔታዎችህ እነግራችኋለሁ። እንዲሁም፣ ከWi-fi እጅግ የፈጠነ Li-fi ስለሚባል በብርሃን ጨረር አማካይነት ስለሚሰራ አዲስ የዋየርለስ ቴክኖሎጂም አስቃኛችኋለሁ። ተማሩበት፣ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ!
When watch this show on YouTube from anywhere in the world, it is because of the Internet. But, have you ever wondered how this amazing technology works, and how big it is today to the point that more than 3.2 billion people (1 person out of 2) use the technology? In this show, I present how the Internet actually works. I will also tell you 12 amazing historical events related to the internet. I will also talk about a new wireless technology called Li-Fi that works by the means of light, which is claimed to be much faster that wi-fi. Learn & share with others.
Watch Ethiopian tech show TechTalk With Solomon. Share and comment this video.