Home Amharic The Young MIT Grad & Microsoft Engineer Mikael Sisay Mengistu – TechTalk With Solomon

The Young MIT Grad & Microsoft Engineer Mikael Sisay Mengistu – TechTalk With Solomon

by Ethiopian Software

Watch TechTalk With Solomon – The Young MIT Grad & Microsoft Engineer Mikael Sisay Mengistu

Mikael Sisay Mengistu was born in Portland, Oregon. He attended his education at the prestigious Massachusetts Institute of Technology (MIT) and received Bachelor of Science in Electrical Engineering and Computer Science. He currently lives in Seattle and works at Microsoft as a Software Engineer. Mikael traveled to Ethiopia in 2016 to help his brothers & sisters learn computer science as part of the AddisCoder 2016 program, an initiative started by Dr. Jelani Nelson, a Harvard University professor who was also my previous guest. Even if he was born in the USA, Mike will tell us his desire to help his country of origin by mentoring the next generation software engineers. Enjoy!

ወጣት ሚካኤል ሲሳይ መንግስቱ ተወልዶ ያደገው ፓርትላንድ በምትባል የአሜሪካኗ የኦሬገን ግዛት ውስጥ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን ከታዋቂው የ Massachusetts Institute of Technology (MIT) በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና ኮምፒውተር ሳይንስ አግኝቷል። ባሁን ሰዓት በሲያትል ከተማ የሚኖረው ሚካኤል ለማይክሮሶፍት በሶፍትዌር ኢንጂነርነት እየሰራ ይገኛል። ሚካኤል በ2008 ዓ.ም. ወደ ኢትዮጵያ ተጉዞ ወጣት ወንድሞቹንና እህቶቹን የኮምፒውተር ሳይንስ ስልጠና ለመስጠት እገዛ አድርጓል። AddisCoder 2016 የተሰኘው ፕሮግራም የሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር በሆነውና የቀድሞ እንግዳዬ በነበረው ዶክተር ጄላኒ ኔልሰን የሚመራ ሲሆን፣ ሚካኤልም የዚሁ እንቅስቃሴ አባል በመሆን ነበር የነጻ ማስተማር አግልግሎቱን ያበረከተው። ምንም እንኳን በአሜሪካን አገር ቢወለድም፣ የወላጆቹን አገር ኢትዮጵያን ለመርዳትና ቀጣዮቹን ምርጥ ኢትዮጵያውያን የኮምፒውተር ሳይንስ ባለሞያዎችን ለማፍራት ያለውን ጥማት ያጫውተናል። እነሆ!
Watch Ethiopian tech show TechTalk With Solomon. Share and comment this video.

You may also like

Leave a Comment