Home Tech Talk TechTalk With Solomon S22 E10 [Promo] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረበት መራቀቅ – ክፍል 2

TechTalk With Solomon S22 E10 [Promo] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረበት መራቀቅ – ክፍል 2

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S22 E10 [Promo] – የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረበት መራቀቅ – ክፍል 2

ዛሬ ላይ ስላለው የተራቀቀ የቴሌቪዥን እና የሚዲያ ቴክኖሎጂ ከመነጋገራችን በፊት እስኪ በታሪክ ትንሽ ወደኋላ ወሰድ ላድርጋችሁ እና መስኩ ስላለፈባቸው ሂደቶች ላስቃኛችሁ። በተጨማሪም አሁን ላይ እየመጡ ስላሉት እንደ ሆሎግራም፣ 3ዲ ቢልቦርድ፣ እና ኦግመንትድ ሪያሊትይ ሚዲያዎች ያሉ ጉዳዮችን በሁለት ክፍል የሚያስቃኘው ሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም ባሁኑ አርብ ነሐሴ 6 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ አንዳያመልጣችሁ።

You may also like

Leave a Comment