TechTalk With Solomon S25 E12 – [Promo] እንደ ታንክ ባለበት ቦታ ላይ 360° የሚሽከረከረውና በውሃ ውስጥ የሚሄደው ድንቅ የቻይና መኪና
እንደ ታንክ ባለበት ቦታ ላይ 360° የሚሽከረከረው እና እንደ መርከብ በውሃ ውስጥ የሚሄደው ባለ 150 ሺህ ዶላሩ የቻይና ሰራሽ የተራቀቀ መኪና፤ በሃይድሮጅን ሃይል የሚሄደው የወደፊቱ የቻይና ድንቅ መኪና፤ እንዲሁም የቻይናው ስልክ አምራች Xiaomi የኤሌክትሪክ መኪና ማምረት መጀመሩ በአሁኑ አርብ ምሽት ታህሳስ 12 በኢቢኤስ እንዳመልጣችሁ።