Home Tech Talk TechTalk With Solomon S24 E12 – የኢላን መስክ ኒውራሊንክ የሰው ላይ ሙከራ፣ አፕል ቪዥን ፕሮና በቻይና ለሽያጭ የቀረበው ኳንተም ኮምፒውተር

TechTalk With Solomon S24 E12 – የኢላን መስክ ኒውራሊንክ የሰው ላይ ሙከራ፣ አፕል ቪዥን ፕሮና በቻይና ለሽያጭ የቀረበው ኳንተም ኮምፒውተር

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S24 E12 – የኢላን መስክ ኒውራሊንክ የሰው ላይ ሙከራ፣ አፕል ቪዥን ፕሮና በቻይና ለሽያጭ የቀረበው ኳንተም ኮምፒውተር

የኢላን መስክ ኒውራሊንክ የተሰኘ ተቋም ብሬን ኮምፒውተር ኢንተርፌስ (BCI) በሰው ላይ ለመሞከር ከአሜሪካኑ የምግብ እና መድሃኒት አስተዳደር (FDA) ፈቃድ ስለማግኘቱ ፣ የአፕል ኩባንያ ይፋ ስላደረገው የቪዥን ፕሮ AR/VR ዲቫይስ፣ እና የቻይና ኩባንያ ለሽያጭ ስላቀረበው የኳንተም ኮምፒውተር ሙሉ ፕሮግራም እነሆ!

You may also like

Leave a Comment