Home Tech Talk TechTalk With Solomon S19 Ep4 [Promo]: የአገራት በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ልዕለ ኃያልነት ሩጫ (ክፍል 2)

TechTalk With Solomon S19 Ep4 [Promo]: የአገራት በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ልዕለ ኃያልነት ሩጫ (ክፍል 2)

by EthiopianSoftware

TechTalk With Solomon S19 Ep4 [Promo]: የአገራት በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ልዕለ ኃያልነት ሩጫ (ክፍል 2)



በልዕለ ኃያላን አገራት መካከል የሚደረገው ፉክክር በሚሊቴሪ፣ በጠፈር ምርምር፣ በኒኩሊየር ኃይል፣ በስለላ እና ሌሎችም ጉዳዮች የነበረና ያለ ጉዳይ ነው። በዚህ የዲጂታል አብዮት ደግሞ አዲስ ፉክክር ብቅ ብሏል፤ በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ዙሪያ የዓለም ቁንጮ መሆን። በዚህ ወሳኝ ጉዳይ ላይ በሁለት ክፍል የማቀብርብላችሁ ሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም በመጪው አርብ መጋቢት 10 ከምሽቱ 2:30 ቆይታ በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ!

You may also like

Leave a Comment