Home Tech Talk አዲሱ የኢትዮጵያ ሳይንስና ስነ-ጥበብ ቤተ መዘክር እያለቀ ነው | The New Ethiopia Museum of Art & Science Near Completion

አዲሱ የኢትዮጵያ ሳይንስና ስነ-ጥበብ ቤተ መዘክር እያለቀ ነው | The New Ethiopia Museum of Art & Science Near Completion

by EthiopianSoftware

አዲሱ የኢትዮጵያ ሳይንስና ስነ-ጥበብ ቤተ መዘክር እያለቀ ነው | The New Ethiopia Museum of Art & Science Near Completion



ላለፉት አስርት ዓመታት በላይ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በሃገራችን እንዲስፋፋ እና የነገው ትውልድ በነዚህ መስኮች የላቀ ውጤት እንዲያመጣ እንደሞከረ ሰው፣ ታላቅ የሆነ የሳይቴክ ቤተ መዘክር ለዚህች ትልቅ አገራችን ማየት ጥልቅ ፍላጎቴ እና ህልሜ ነበር። ህልሜ ዛሬ ወደ እውነታነት ተቀይሯል፣ ደስታዬም ትልቅ ነው!

ይህ በአዲስ አበባ የሚገኝ አዲሱ የኢትዮጵያ ሳይንስ አና ስነ ጥበብ ቤተ መዘክር ነው! ከጥቂት ሳምንታት በፊት ጎብኝቼው በነበረ ግዜ ሊጠናቀቅ በጣም ጥቂት እንደቀረው ማየት ችያለሁ!

As someone who has been committedly advocating for science and technology and trying to inspire the next gen in Ethiopia for the past 10+ years, it has always been my deepest desire and dream to see a grand SciTech museum in this great nation. Well, I am beyond joyful to see that my dream is now becoming a reality!

This is the new Ethiopia Museum of Art and Science in Addis Ababa! I have visited is few weeks ago and it is almost completed!
#Ethiopia #LandofOrigins #AddisAbaba #Africa #STEM #STEAM #Science #Tech #Innovation #ResilientyOnward

You may also like

Leave a Comment