Watch S11 Ep. 2 – TechTalk With Solomon – [Part 1] Camera Technology
A camera is one of the most important innovations for mankind. If there was no camera, you wouldn’t be able to enjoy your favorite TV shows or movies. If there was no camera, you would not be able to capture some of the most precious moments. When was the camera invented? How does it work? What are the different types of camera technologies; what are the differences? What are the best cameras in the market? Do you know about the most expensive cameras? I will present this topic in two parts.
መቼም የካሜራ ቴክኖሎጂ እጅግ ወሳኝ ከሆኑ ፈጠራዎች ውስጥ አንዱ ነው። ካሜራ ባይኖር ኖሮ ዛሬ በየቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ የቴሌቪዥን ፕሮግራም መከታተል ወይንም ደግሞ አስገራሚ የሆኑ ፊልሞችን ማየት አትችሉም ነበር። ካሜራ ባይፈጠር ኖሮ በህይወታችሁ ሊደገሙ የማይችሉ ድንቅ ማስታወሻዎችን ለሁልጊዜ በጃችሁ ላይ ማኖር አትችሉም ነበር። ለመሆኑ ካሜራ መቼ ተፈጠረ? የፎቶ ካሜራና የቪዲዮ ካሜራ እንዴ ነው የሚሰሩት? የተለያዩ አይነት የካሜራ ቴክኖሎጂዎች አሉ፣ ምን ምን ናቸው? ልዩነታቸውስ? ምርጥ የሚባሉትስ የፎቶና የቪዲዮ ካሜራዎች የትኞቹ ናቸው? እጅግ ውድ ስለሆኑትስ ካሜራ ታውቃላችሁ? ግንቦት በሁለት ክፍል አድርጌ አስቃኛችኋለሁ።
Watch Ethiopian tech show TechTalk With Solomon. Share and comment this video.