He is 29 years old, he came to the United States 12 years ago, he was born and raised in the town of Dessie. Have you ever imagined being this young and coming as an immigrant with English as a second language, it is possible to be successful both academically and professionally?
He received 3 Bachelor of Science degrees (in computer science, mathematics, and business administration), 1 Master of Science degree in computer science engineering, and 1 PhD in computer science engineering.
He worked at LinkedIn, one on the well-respected professional social media company. After that he started his own tech company, and currently he works as a Chief Data Officer, at Republican National Committee (RNC), one of the two leading political parties in the United States.
Enjoy this great conversation!
Aired on Nov. 28, 2014 –
Watch PART 2 Here – Dr. Azarias Reda RNC Chief Data Officer – TechTalk With Solomon
እድሜው 29 ፣ ወደአሜሪካ ከመጣ 12 ዓመት ፣ ተወልዶ ያደገው ደሴ ከተማ። በስደት (ኢሚግራንት ሆኖ) የመጣና እንግሊዝኛ ሁለተኛ ቋንቋው የሆነ የ29 ዓመት ወጣት በትምህርቱና በፕሮፌሽናል ስራው ከፍተኛ ስኬት ላይ ይደርሳል ብለው አስበው ያውቃሉ? በዚህ በወጣትነት እድሜው 3 ባችለርስ ዲግሪ (ኮምፒውተር ሳይንስ ማቲማቲክስ እና ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን) ፣ 1 ማስተርስ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ኢንጂኔሪንግ እና 1 ዶክትሬት ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ኢንጂኔሪንግ አግኝቷል። ይሄ ብቻ አይደለም በስራም ዘርፍ ታዋቂ ለሆነው ፕሮፌሽናል ሶሻል ሚዲያ ኩባንያ ሊንክድኢን፣ ከዚያም ቦሃላ የራሱን የቴክኖሎጂ ድርጅት፣ በአሁን ሰአት ደግሞ በአሜሪካ ሃገር ካሉት ሁለት ግንባር ቀደም የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ በሆነው የሪፐብሊካን ናሽናል ኮሚቴ ተቋም ውስጥ በቺፍ ዳታ ኦፊሰርነት እየሰራ ይገኛል።
1 comment