ጂሜል ወይም “ጎግል ኢሜል” ነፃ የኢሜል አገልግሎት የሚሰጠን የጎግል ምርት ወይም ፕሮግራም ነው። በብዙ መልኩ ጂሜል ከሌሎች የኢሜል አገልግሎት ከሚሰጡን ፕሮግራሞች ጋር ይመሳሰላል፤ የኢሜል መልዕክቶችን መላክ እና መቀበል፣ አላስፈላጊ ኢሜሎችን በራሱ…
Previous Article Heniland Introduction
Next Article Customizing Visual Studio 2012 IDE
Recommended For You

ጂሜል ወይም “ጎግል ኢሜል” ነፃ የኢሜል አገልግሎት የሚሰጠን የጎግል ምርት ወይም ፕሮግራም ነው። በብዙ መልኩ ጂሜል
ከሌሎች የኢሜል አገልግሎት ከሚሰጡን ፕሮግራሞች ጋር ይመሳሰላል፤ የኢሜል መልዕክቶችን መላክ እና መቀበል፣ አላስፈላጊ
ኢሜሎችን በራሱ ማጥፋት ወይም መከልከል፣ የጓደኖቻችንን ኢሜሎች በስርአት ማስቀመጥ እና ስንፈልጋቸው ማውጣት እናም ሌሎች
መሰል የተለመዱ የኢሜል አገልግሎቶችን ይሰጠናል ከዚህ በተጨማሪ ደሞ ጂሜልን ልዩ የሚያደርጉት እናም እጅግ በጣም ብዙ
ተጠቃሚዎች ካሏቸው የኢሜል ፕሮግራሞች አንዱ ለመሆን በቅቷል። #amharic #ethiopia #gmail
#introduction #heniland